搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按相关度排序
按时间排序
ALAIN
2 小时
ቀጣዩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሊሆን ይችላል?
ካናዳን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና በገንዘብ ሚኒስትርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ፍሪላንድ የሊበራል ፓርቲ እና የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ...
ALAIN
3 小时
ኡጋንዳ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያ ተመን ላይ ቅናሽ ...
ሞኒተር የተሰኘው የሀገሪቱ ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ በአሁኑ ወቅት አንድ ኪሎ ዋት በሰዓት 796 የኡጋንዳ ሽልንግ ወይም 0 ነጥብ 2 ዶላር በመሸጥ ላይ ነው፡፡ መንግስት ከቀጣዩ ሚያዝያ ወር ጀምሮ ...
ALAIN
5 小时
መንታ በብዛት የሚወለዱባቸው የዓለማችን ሀገራት ...
የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በአፍሪካ ብዙ መንታዎች ከሚወለድባቸው ሀገራት መካከል ዋናው ሲሆን ቤኒን ደግሞ ቀዳሚዋ ዓለማችን ሀገር ነች፡፡ በቤኒን ከአንድ ሺህ እናቶች ውስጥ 28ቱ መንታ ይወልዳሉ ...
ALAIN
7 小时
ከ800 ሺህ ዶላር ካሽ ጋር የተያዙት ቻይናዊን የወርቅ ...
ቻይናዊያኑ የተያዙት ከ800 ሺህ ዶላር ካሽ እና ከበርካታ ጥፍጥፍ ወርቅ ጋር እንደሆነም በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡ በቅርቡ 17 ቻይናዊያን በተመሳሳይ ወርቅ ከአማጺያን ሲገዙ በሀገሪቱ የጸጥታ ሀይሎች ...
ALAIN
7 小时
በሎስ አንጀለስ የሰደድ እሳት 30 ሺህ ሰዎች ከቤታቸው ...
የሰደድ እሳቱን ተከትሎ ከ30 ሺህ ሰዎች በላይ ከቤታው ተፈናቅለዋል የተባለ ሲሆን፤ እሳቱን በሚሸሹ ሰዎች ሳቢያ ከፍኛ የትራፊክ መጨናቅ መፈጠሩም ተሰምቷል። በሰደድ እሳቱ እስካሁን ሳንታ ሞኒካ እና ...
ALAIN
7 小时
በጋዛው ጦርነት የተሳተፉ የእስራኤል ወታደሮች በውጭ ...
በጋዛው ጦርነት በወላጆቿ መኪና ውስጥ እያለች ከእስራኤል ታንኮች በተወነጨፈ ተኩስ ህይወቷ ያለፈው ሂንድ ራጃብ ስም የተቋቋመው ለፍልስጤም ውግንና ያለው የህግ ፋውንዴሽን ነው፡፡ ...
ALAIN
8 小时
ኢንዶኔዥያ የብሪክስ ሙሉ አባል ሆና መቀላቀሏን ብራዚል ...
የቡድኑ የ 2025 ፕሬዝደንት ብራዚል ባወጣችው መግለጫ አባል ሀገራት የኢንዶኔዥያን አባልነት በሙሉ ድምጽ ደግፈውታል ብላለች። የኢንዶኔዥያ አባልነት የጸደቀው ብሪክስ በ2023 በደቡብ አፍሪካ ...
ALAIN
23 小时
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ...
ALAIN
1 天
አልኮል ለጤናችን ጎጂ እና ጠቃሚ የሚሆነው መቼ ነው?
የሰው ልጅ አልኮልን መጠቀም ከጀመረ ዘመናትን ያስቆጠረ ሲሆን አመራረቱ እና አጠቃቀሙ በየጊዜው መልኩን እየቀየረ መጥቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አልኮል መጠቀም ከ200 በላይ ለሆኑ ህመሞች የሚዳርግ ...
ALAIN
1 天
ገናን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያከብሩት ሀገራት እነማን ናቸው?
ኢትዮጵያን ጨምሮ የጁሊያን የዘመን ቀመር የሚከተሉት ሀገራት ናቸው በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ስነ ስርአቶች በዓሉን እያከበሩ የሚገኙት። ከአለማችን ህዝብ 12 ከመቶው የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ...
ALAIN
1 天
ዕጮኛውን ለማስደሰት በሚል በአንበሶች የተበላው ሰው
የ44 ዓመቱ ኢሪስኩሎቭ የምስራቅ እስያዋ ኡዝቤኪስታን ዜግነት ያለው ሲሆን ፓርኬንት በተሰኘችው ከተማ ይኖር ነበር፡፡ በእንስሳት መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በጥበቃ ሙያ ያገለግል የነበረው ይህ ሰው እጮኛውን ...
ALAIN
1 天
ሞስኮ በምስራቅ ዩክሬን ድል ሲቀናት፣ በምዕራብ ሩሲያ ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሩሲያ ኃይሎች ከፖክሮቭስክ ከተማ በደቡብ አቅጣጫ 32 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የኩራክሆቭ ከተማ ተቆጣጥረዋል። የሩሲያ ኃይሎች በውጊያ ቀጠና ላለው የዩክሬን ጦር ሎጂስቲክ ለማመላለስ ወሳኝ የሆነችውን ፖክሮብስክን ለመያዝ ለበርካታ ወራት ጠንካራ ዘመቻ እያካሄዱ ናቸው። ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈